ብሎግ

ወንጌልን መኖር

ወደ አማኞች  ህብረት እንኳን ደህና መጡ!

ወደ አማኞች  ህብረት እንኳን ደህና መጡ!  ጌታ አየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝዎ አድርገው የተቀበሉ ከሆነ  አዲስ ፍጥረት ሆነዋል፡፡ መጽሀፍ ቅዱስ በሁለተኛ ቆሮንቶሰ 5፡17 ላይ   “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል” ይላል፡፡  በተስፋ፣...

ያነጋግሩን

ከእርስዎ  ለመስማት እንወዳለን።  ጥያቄ አልዎት?  ወይስ ስለ አገልግሎታችን ይበልጥ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ያነጋገሩን። እኛን ለማግኘት እባክዎ ኢሜይል ይላኩልን ወይም በአድራሻ ገጽ ላይ ያለውን ቅጽ ይሙሉ፡፡ የእርስዎን ሀሳብ ለመስማትና ጥያቄዎን ለመመለስ ሁልጊዜም ዝግጁ ነን፡፡