ወደ አማኞች  ህብረት እንኳን ደህና መጡ!

ወደ አማኞች  ህብረት እንኳን ደህና መጡ!  ጌታ አየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝዎ አድርገው የተቀበሉ ከሆነ  አዲስ ፍጥረት ሆነዋል፡፡ መጽሀፍ ቅዱስ በሁለተኛ ቆሮንቶሰ 5፡17 ላይ   “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል” ይላል፡፡  በተስፋ፣ በፍቅር  በሰላምና እውነተኛ ስኬት የተሞላ አስደናቂ ጉዞም  ጀምረዋል።  የዚህ ብሎግ ገጽ አላማ በጀመሩት  አዲስ መንገድ ሲሄዱ የሚረዳዎትን ሃሳቦች መጠቆምና  እና ድጋፍ መስጠት ነው።!

Leave a Comment

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው